ይህ የብድር አይነት በዋናነት በአጭር ጊዜ በአስቸኳይ የፋይናንስ ለሚጠይቁ እና ለልዩ ግልጋሎት የሚያስፈልግ የገንዘብ ወጪን ለመሸፈን የሚያስችል ሲሆን ብድሩ ከግማሽ ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ተመላሽ የሚሆን ይሆናል።
የታደሰ መታወቂያ ካርድ (መታወቂያ) እና የጋብቻ ሁኔታን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት
የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ታማኝነት፣ መልካም ሥነ ምግባር እና የብድር ብቁነት አስፈላጊ ናቸው።