በጥሬ ገንዘብ ማስያዣ ላይ የተመሠረተ ብድር ለግለሰቦች እና በቡድን ለሚመጡ ለንግድ ሥራዎች የሚሰጥ የቢዝነስ ብድር አይነት ነው። የንግድ እንቅስቃሴው በተለያዩ የሸቀጣሸቀጥ ልውውጥ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችን ያጠቃልላል።
የታደሰ መታወቂያ ካርድ (መታወቂያ) እና የጋብቻ ሁኔታን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት
የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ታማኝነት፣ መልካም ሥነ ምግባር፣ መልካም የብድር ታሪክ እና የብድር ብቁነት አስፈላጊ ናቸው፡፡