ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎታችን በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት ገንዘባቸው ወለድ እንዲታሰብለት የማይፈልጉ ግለሰቦችን ጥያቄ ለማሟላት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።