የቤት ግንባታ እና እድሳት ብድር የቤት ግንባታን ለማጠናቀቅ እና የተገነባን ቤት ለማደስ፣ ለጋራ መኖሪያ ቤት ቀሪ ክፍያን ለመፈጸም፣ አነስተኛ የሱቅ ግንባታ እና ተጨማሪ ክፍሎች ለመገንባት እና ሌሎች ተዛማጅ ለሆኑ ግንባታዎች የተዘጋጀ የብድር አይነት ነው ።
የታደሰ መታወቂያ ካርድ (መታወቂያ) እና የጋብቻ ሁኔታን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት
የመሬት ባለቤትነት የምስክር ወረቀት
የግንባታ/የእድሳት ፍቃድ ቅጽ ከሚመለከተው የመንግስት መስሪያ ቤት
ታማኝነት፣ መልካም ሥነ ምግባር እና የብድር ብቁነት አስፈላጊ ናቸው፡፡