ይህ የብድር አይነት በአንፃራዊነት የረዥም ጊዜ ብድር ሲሆን መካከለኛ ገቢ ላላቸው ተበዳሪዎች ተሽከርካሪዎች፣ ቤት ፣ ሞተር ሳይክል ፣ ጄኔሬተር፣ ግብርና ማሽነሪዎች፣ ማሽን፣ ባዮ ጋዝ መሣሪያዎች፣ የውሐ ፓምፖች እና ለሌሎች ቋሚ ንብረቶችን ግዢ የሚውል የብድር አይነት ነው።
የታደሰ መታወቂያ ካርድ (መታወቂያ) እና የጋብቻ ሁኔታን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት
የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ታማኝነት፣ መልካም ስነ ምግባር እና የብድር ብቁነት አስፈላጊ ናቸው።