ይህ ብድር መካከለኛ ገቢ ላላቸው አርሶ አደር ተበዳሪዎች የግብርና ግብዓት ግዢ የሚውል ይሆናል። የማዳበሪያ ግዥ የተሻሻለ ዘር፣ የመሬት ኪራይ፣ የበሬ ግዥ፣ አነስተኛ ትራክተር እና ሌሎችም የግብርና ቁሳቁሶችን፣ የእንስሳት እርባታ እና ማደለብ የመሳሰሉ ሥራዎችን ለመሥራት የሚያስችል የብድር አይነት ነው።
በእርሻ ሥራ ላየይ የተሰማሩ ገበሬዎች እና የእርሻ መሬት ያላቸው (የግል ፣ የኪራይ ወይም የቤተሰብ መሬት)
ከቀበሌ አስተዳደር የማበረታቻ ደብዳቤ
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና የትዳር አጋር የቀበሌ መታወቂያ
የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ (SLLC-KARTA)
ታማኝ፣ መልካም ስነ ምግባር፣ መልካም የብድር ታሪክ እና የብድር ብቁነት አስፈላጊ ናቸው።