ይህ የብድር አይነት ከግብርና ጋር ተያያዥ ለሆኑ የንግድ ሥራዎች የሚውል ብድር ነው።
የታደሰ መታወቂያ ካርድ (መታወቂያ) እና የጋብቻ ሁኔታን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት
ከቀበሌ አስተዳደር የድጋፍ ደብዳቤ
ታማኝነት፣ መልካም ሥነ ምግባር እና የብድር ብቁነት አስፈላጊ ናቸው።